La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ሳሙኤል 26:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የዚፍ ሰዎ​ችም ከአ​ው​ክ​ሞ​ዲስ ወደ ኮረ​ብ​ታው ወደ ሳኦል መጥ​ተው፥ “እነሆ፥ ዳዊት በየ​ሴ​ሞን ፊት ለፊት ባለው በኤ​ኬላ ኮረ​ብታ ላይ ከእኛ ጋር ተሸ​ሽጎ አለ” አሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የዚፍ ሰዎች ሳኦል ወዳለበት ወደ ጊብዓ መጥተው፣ “እነሆ፤ ዳዊት በየሴሞን ትይዩ በሚገኘው በኤኬላ ኰረብታ ተደብቋል” ብለው ነገሩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የዚፍ ሰዎችም ወደ ጊብዓ ወደ ሳኦል መጥተው፦ “እነሆ፥ ዳዊት በየሴሞን ፊት ለፊት ባለው በሐኪላ ኮረብታ ላይ ተሸሽጓል” አሉት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጥቂት ሰዎች ከዚፍ ተነሥተው ሳኦል ወዳለበት ወደ ጊብዓ በመምጣት “እነሆ፥ ዳዊት ከይሁዳ ምድረ በዳ ዳርቻ በተለይ ሐኪላ ተብሎ በሚጠራው ተራራ ላይ ተደብቆ ይገኛል” ብለው ነገሩት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የዚፍ ሰዎችም ወደ ጊብዓ ወደ ሳኦል መጥተው፦ እነሆ፥ ዳዊት በየሴሞን ፊት ለፊት ባለው በኤኬላ ኮረብታ ላይ ተሸሽጎአል አሉት።

Ver Capítulo



1 ሳሙኤል 26:1
5 Referencias Cruzadas  

በል​ማ​ንና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም፤


ማሖር፥ ኬር​ሜል፥ አዚብ፥ ኢጣን፤


የዚፍ ሰዎ​ችም ከአ​ው​ክ​ሞ​ዲስ ወደ ሳኦል ወደ ኮረ​ብ​ታው ወጥ​ተው እን​ዲህ አሉት፥ “እነሆ፥ ዳዊት በየ​ሴ​ሞን ቀኝ በጠ​ባቡ በኩል በኤ​ኬላ ኮረ​ብታ ላይ በቄኒ ውስጥ በማ​ሴ​ሬት በእኛ ዘንድ ተሸ​ሽጎ የለ​ምን?


ሳኦ​ልም በየ​ሴ​ሞን ፊት ለፊት ባለው በኤ​ኬላ ኮረ​ብታ ላይ በመ​ን​ገዱ አጠ​ገብ ሰፈረ። ዳዊ​ትም በም​ድረ በዳ ውስጥ ተቀ​ምጦ ነበር፥ ዳዊ​ትም ሳኦል ሊፈ​ል​ገው ወደ ምድረ በዳ እንደ መጣ ዐወቀ።