ከዚህም በኋላ አገልጋይህ ወዲህና ወዲያ ሲመለከት ጠፋ” አለው። የእስራኤልም ንጉሥ፥ “ፍርድህ እንዲሁ ይሆናል፤ አንተ ፈርደኸዋል” አለው።
ባሪያህም ወዲህና ወዲያ ሲመለከት ጠፋ አለው። የእስራኤልም ንጉሥ፦ ፍርድህ እንዲሁ ይሆናል፤ አንተ ፈርድኸዋል አለው።