አክዓብም ናቡቴን፥ “በቤቴ አቅራቢያ ነውና የአትክልት ቦታ አደርገው ዘንድ የወይን ቦታህን ስጠኝ፤ ስለ እርሱም ከእርሱ የተሻለ የወይን ቦታ እሰጥሃለሁ፤ ወይም ብትወድድ ዋጋውን ወርቅ እሰጥሃለሁ” ብሎ ተናገረው።
1 ነገሥት 20:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ናቡቴም አክዓብን፥ “የአባቶቼን ርስት እሰጥህ ዘንድ እግዚአብሔር አያምጣብኝ” አለው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ‘ብርና ወርቅህ የእኔ ነው፤ የሚያማምሩት ሚስቶችህና ልጆችህም የእኔ ናቸው።’ ” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ብርህና ወርቅህ፥ ውብ የሆኑት ሚስቶችህና ጠንካሮች የሆኑ ልጆችህ የእኔ ናቸው።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ‘ብርህና ወርቅህ፥ ውብ የሆኑት ሚስቶችህና ጠንካሮች የሆኑ ልጆችህ የእኔ ናቸው።’ ” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናቡቴም አክዓብን “የአባቶቼን ርስት እሰጥህ ዘንድ እግዚአብሔር ያርቅልኝ፤” አለው። |
አክዓብም ናቡቴን፥ “በቤቴ አቅራቢያ ነውና የአትክልት ቦታ አደርገው ዘንድ የወይን ቦታህን ስጠኝ፤ ስለ እርሱም ከእርሱ የተሻለ የወይን ቦታ እሰጥሃለሁ፤ ወይም ብትወድድ ዋጋውን ወርቅ እሰጥሃለሁ” ብሎ ተናገረው።
ጠላትም፦ ‘አሳድጄ እይዛቸዋለሁ፤ ምርኮም እካፈላለሁ፤ ነፍሴንም አጠግባታለሁ፤ በሰይፌም እገድላለሁ፤ በእጄም እገዛለሁ’ አለ።