አብድዩም ሄዶ አክዓብን ተገናኘው፤ ነገረውም፤ አክዓብም ሮጦ ሄዶ ኤልያስን ተገናኘው።
ስለዚህ አብድዩ ሄዶ ይህንኑ ለአክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ኤልያስን ለማግኘት ሄደ።
ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ።
ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ፤
አብድዩም አክዓብን ሊገናኘው ሄደ፤ ነገረውም፤ አክዓብም ኤልያስን ሊገናኘው መጣ።
ኤልያስም፥ “በፊቱ የቆምሁት የሠራዊት ጌታ ሕያው እግዚአብሔርን! እኔ ዛሬ ለእርሱ እገለጣለሁ” አለው።
አክዓብም ኤልያስን ባየው ጊዜ፥ አክዓብ ኤልያስን፥ “እስራኤልን የምትገለባብጥ አንተ ነህን?” አለው።
በዚያም ቀን አድንሃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ከፊታቸውም የተነሣ በምትፈራቸው ሰዎች እጅ አልሰጥህም።