La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 13:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ነቢ​ዩም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሰው ሬሳ አነሣ፤ በአ​ህ​ያ​ውም ላይ ጫነው፤ ነቢ​ዩም በራሱ መቃ​ብር ይቀ​ብ​ረው ዘንድ ወደ ገዛ ከተ​ማው አመ​ጣው፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ፣ ነቢዩ የዚያን የእግዚአብሔር ሰው ሬሳ አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነ፤ አልቅሶ ለመቅበርም ራሱ ወደሚኖርበት ከተማ አመጣው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነቢዩም ሬሳውን አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነው፤ እንዲለቀስለትና እንዲቀበር ወደ ቤትኤል መልሶ ወሰደው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሽማግሌው ነቢይ ሬሳውን አንሥቶ በአህያው ላይ ጫነው፤ እንዲለቀስለትና እንዲቀበር ወደ ቤትኤል መልሶ ወሰደው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ነቢዩም የእግዚአብሔርን ሰው ሬሳ አነሣ፤ በአህያውም ላይ ጭኖ መለሰው፤ ያለቅስለትና ይቀብረው ዘንድ ወደ ገዛ ከተማው ይዞት መጣ።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 13:29
4 Referencias Cruzadas  

ሄዶም፥ ሬሳው በመ​ን​ገድ ወድቆ፥ በሬ​ሳ​ውም አጠ​ገብ አህ​ያ​ውና አን​በ​ሳው ቆመው፥ አን​በ​ሳ​ውም ሬሳ​ውን ሳይ​በ​ላው፥ አህ​ያ​ው​ንም ሳይ​ሰ​ብ​ረው አገኘ።


ዋይ ዋይ፥ ወን​ድሜ ሆይ፥ እያ​ሉም አለ​ቀ​ሱ​ለት።


እር​ሱም፥ “ተዉት፥ ማንም አጥ​ን​ቱን አያ​ን​ቀ​ሳ​ቅ​ሰው” አለ፤ አጥ​ን​ቶ​ቹም ከሰ​ማ​ርያ ከመ​ጣው ከነ​ቢዩ አጥ​ንት ጋር ዳኑ።


ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው መጡ፤ በድኑንም ወስደው ቀበሩት።