La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 12:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በግ​ብ​ፅም ሳለ ልከው ጠሩት፤ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምና የእ​ስ​ራ​ኤል ጉባኤ ሁሉ መጥ​ተው ሮብ​ዓ​ምን እን​ዲህ ብለው አነ​ጋ​ገ​ሩት፦

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እርሱንም ልከው አስጠሩት፤ ከዚያም እርሱና እስራኤል ሁሉ ወደ ሮብዓም መጥተው፣ እንዲህ አሉት፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እርሱንም በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ ነገዶች መልእክት ልከው አስጠሩት፤ ከእርሱም ጋር አብረው ወደ ሮብዓም በመቅረብ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እርሱንም በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ ነገዶች መልእክት ልከው አስጠሩት፤ ከእርሱም ጋር አብረው ወደ ሮብዓም በመቅረብ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ኢዮርአብዓምና የእስራኤል ጉባኤ ሁሉ መጥተው ለሮብዓም

Ver Capítulo



1 ነገሥት 12:3
4 Referencias Cruzadas  

እን​ዲ​ህም ሆነ፥ የና​ባጥ ልጅ ኢዮ​ር​ብ​ዓም ገና በግ​ብፅ ሳለ ይህን በሰማ ጊዜ፥ ኢዮ​ር​ብ​ዓም ከን​ጉሡ ከሰ​ሎ​ሞን ፊት ኰብ​ልሎ በግ​ብፅ ተቀ​ምጦ ነበረ፤


“አባ​ትህ ቀን​በር አክ​ብ​ዶ​ብን ነበር፤ አሁ​ንም አንተ ጽኑ​ውን የአ​ባ​ት​ህን አገ​ዛዝ፥ በላ​ያ​ች​ንም የጫ​ነ​ውን የከ​በ​ደ​ውን ቀን​በር አቃ​ል​ል​ልን፤ እኛም እን​ገ​ዛ​ል​ሃ​ለን።”


ልከ​ውም ጠሩት፤ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምና እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ ወደ ሮብ​ዓም መጥ​ተው እን​ዲህ አሉት፦


የይ​ሩ​በ​ኣል ልጅ አቤ​ሜ​ሌ​ክም ወደ ሰቂማ ወደ እናቱ ወን​ድ​ሞች ሄደ፤ ለእ​ነ​ር​ሱም፥ ለእ​ናቱ አባት ቤተ ሰቦ​ችም ሁሉ እን​ዲህ ሲል ተና​ገረ፦