Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




2 ዜና መዋዕል 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ልከ​ውም ጠሩት፤ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምና እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ ወደ ሮብ​ዓም መጥ​ተው እን​ዲህ አሉት፦

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ኢዮርብዓምንም ልከው አስጠሩት፤ ከዚያም እርሱና እስራኤል ሁሉ ወደ ሮብዓም ሄደው እንዲህ አሉት፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ልከውም ጠሩት፤ ኢዮርብዓምና እስራኤልም ሁሉ መጥተው ሮብዓምን እንዲህ አሉት፦

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 እርሱንም በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ ነገዶች መልእክት ልከው አስጠሩት፤ ከእርሱም ጋር አብረው ወደ ሮብዓም በመቅረብ፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ልከውም ጠሩት፤ ኢዮርብዓምና እስራኤልም ሁሉ መጥተው ሮብዓምን

Ver Capítulo Copiar




2 ዜና መዋዕል 10:3
3 Referencias Cruzadas  

በግ​ብ​ፅም ሳለ ልከው ጠሩት፤ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምና የእ​ስ​ራ​ኤል ጉባኤ ሁሉ መጥ​ተው ሮብ​ዓ​ምን እን​ዲህ ብለው አነ​ጋ​ገ​ሩት፦


የና​ባጥ ልጅ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምም ከን​ጉሡ ከሰ​ሎ​ሞን ፊት ሸሽቶ በግ​ብፅ ይኖር ነበ​ርና ይህን በሰማ ጊዜ ኢዮ​ር​ብ​ዓም ከግ​ብፅ ተመ​ለሰ።


“አባ​ትህ ቀን​በር አክ​ብ​ዶ​ብን ነበር፤ አሁ​ንም አንተ ጽኑ​ውን የአ​ባ​ት​ህን አገ​ዛዝ፥ በላ​ያ​ች​ንም የጫ​ነ​ውን የከ​በ​ደ​ውን ቀን​በር አቅ​ል​ል​ልን፥ እኛም እን​ገ​ዛ​ል​ሃ​ለን።”


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos