“ዳግመኛም በሁለተኛው ቀን በሰማያት ያለ ነፋስን ፈጠርህ፤ እኩሌታውም ወደ ላይ ይወጣ ዘንድ፥ እኩሌታውም በታች ይኖር ዘንድ በውኃው መካከል እንዲለይ አዘዝኸው።