Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ዳግመኛም በሦስተኛው ቀን ውኃውን ከምድር በሰባተኛው እጅ ላይ እንዲሰበሰብ አዘዝኸው። የምድር ስድስቱ እጅም በውስጣቸው ያርሱ ዘንድ፥ ዘርም ይዘሩ ዘንድ፥ በፊትህም ይኖሩ ዘንድ ደረቅ ሆኖ ይቅር አልህ። Ver Capítulo |