Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 4:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 “ዳግመኛም በሁለተኛው ቀን በሰማያት ያለ ነፋስን ፈጠርህ፤ እኩሌታውም ወደ ላይ ይወጣ ዘንድ፥ እኩሌታውም በታች ይኖር ዘንድ በውኃው መካከል እንዲለይ አዘዝኸው። Ver Capítulo |