እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “እስኪ የሴት ማኅፀንን እሺ አሰኛት፤ ዐሥር ልጆችንም ስትወልጂ ለምን በየዓመቱ ትወልጃለሽ? በላት። እንግዲህ ዐሥሩን በአንድ ጊዜ ትሰጥ እንደ ሆነ ጠይቃት።