Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:45 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ የፈጠርሃቸውን በአንድ ጊዜ በአንድነት እንደምታስነሣቸው ለእኔ ለባሪያህ እንዴት ነገርኸኝ? የፈጠርሃቸውንም በአንድ ጊዜ ፈጥነህ የምታስነሣቸው ከሆነ ዓለም ይጨነቃል፤ ይህም ባይሆን ዛሬ ካሉት ጋራ አንድ ጊዜ ሊሸከማቸው በቻለ ነበር።” Ver Capítulo |