Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)46 እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “እስኪ የሴት ማኅፀንን እሺ አሰኛት፤ ዐሥር ልጆችንም ስትወልጂ ለምን በየዓመቱ ትወልጃለሽ? በላት። እንግዲህ ዐሥሩን በአንድ ጊዜ ትሰጥ እንደ ሆነ ጠይቃት። Ver Capítulo |