እርሱም አለኝ፥ “አትችልም።” እኔም አልሁት፥ “አቤቱ፥ ስለ ምንድን ነው? ስለ ምንስ ተወለድሁ? የያዕቆብን መከራ፥ የእስራኤልንም ወገኖች ድካማቸውን እንዳላይ የእናቴ ማኅፀን ስለምን መቃብር አልሆነኝም?”