Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 3:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 እኔም አልሁት፥ “አቤቱ፥ አይደለም፤ ነገር ግን ስለ አሳሰበኝ ተናገርሁ፤ አቤቱ፥ ሁልጊዜም የልዑልን መንገድ አገኝ ዘንድ፥ የፍርዱንም ፍለጋ አውቅ ዘንድ ስመራመር ኵላሊቴን አስጨነቀኝ።” Ver Capítulo |