“ምልክቱም እነሆ፥ ወራት ይመጣል፤ በምድር የሚኖሩትንም ሰዎች ታላቅ ድንጋፄ ይይዛቸዋል፤ የጽድቅ መንገድም ትሰወራለች፤ ሃይማኖትም ከሀገር ትጠፋለች።