Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 2:52 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)52 እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “ስለ ጠየቅኸኝ ምልክትስ ከብዙ በጥቂቱ መንገር ይቻለኛል፤ ስለ ሕይወትህ ግን እነግርህ ዘንድ አልተላክሁም፤ እኔም አላውቀውም። Ver Capítulo |