እርሱም አለኝ፥ “በባሕር ውስጥ ምን ያህል ቤቶች አሉ? ወይም በጥልቁ ውስጥ ምን ያህል ምንጮች አሉ? ወይም በሰማያት ላይ ምን ያህል መንገድ አለ? ወይም የሲኦል መንገድ በየት ነው? ወይም የገነት መንገድ በየት ነው? ብዬ ጠይቄህስ ቢሆን፥