እርሱም አለኝ፥ “እንግዲህ እስኪ አንተ ዐስበው፤ ከካፊያው ዝናሙ፥ ከጢሱ እሳቱ እንደሚበዛ፥ እንደዚሁም ያለፈው መስፈርት ይበዛል፤ ነገር ግን ካፊያውም ጢሱም ይቀራል።