እንደዚሁም የባሕር ማዕበላት ምክርን መከሩ፤ “ለማዕበልነታችን በዚያ ሌላ ሀገር እንድናቀና በምድረ በዳ ያለ ዛፍን እንወጋው ዘንድ ኑ እንዝመት” አሉ።