እንዲሁም አደረግሁ፤ በአራተኛው ዓመት፥ ከዓመታቱ ሱባዔያት በአምስተኛው ሱባዔ፥ ከፍጥረተ ዓለም በኋላ በአምስት ሺህ ዓመታት፥ ጨረቃ ሠርቅ ባደረገች በዐሥረኛው ቀን በሦስተኛው ወር፥ በዘጠና አንድ ቀናት።