Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ያንጊዜ ይህን ሁሉ ከጻፈ በኋላ ዕዝራን ይዘው እንደ እርሱ ያሉ ሰዎች ወዳሉበት ሀገር ወሰዱት፤ እርሱም እስከ ዘለዓለም ድረስ የልዑል የጥበቡ ጸሓፊ ተባለ። የዕዝራ መጽሐፍ ተፈጸመ፤ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይግባው፤ ለዘለዓለሙ አሜን። Ver Capítulo |