ስናገርም እንዲህ አልሁ፥ “አቤቱ፥ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሞ ምድርን በፈጠርሃት ጊዜ አንተ ብቻህን ይህን ያልህ አይደለምን? አዳምን በመዋቲ ሥጋ ታስገኘው ዘንድ መሬትን ያዘዝሃት አይደለምን?