ከዚህም በኋላ ወደዚህ በደረስሁ ጊዜ ቍጥር የሌለው ኀጢአትን አየሁ፤ እነሆ፥ ለሠላሳ ዓመት ሰውነቴ ብዙ ከሓድያንን አየች፤ በዚህም ልቡናዬ አደነቀ።