La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ቆሮንቶስ 12:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ደካ​ሞች የሚ​መ​ስ​ሉህ የአ​ካል ክፍ​ሎች ይል​ቁን የሚ​ያ​ስ​ፈ​ል​ጉህ ናቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንዲያውም ደካማ የሚመስሉት የአካል ብልቶች እጅግ አስፈላጊ ናቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን ደካሞች የሚመስሉ የአካል ክፍሎች ይልቁን የሚያስፈልጉ ናቸው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እንዲያውም በጣም ደካሞች መስለው የሚታዩ የአካል ክፍሎች ይበልጥ አስፈላጊ ናቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ነገር ግን ደካሞች የሚመስሉ የአካል ብልቶች ይልቁን የሚያስፈልጉ ናቸው፤

Ver Capítulo



1 ቆሮንቶስ 12:22
8 Referencias Cruzadas  

የንጉሥ ክብር በሕዝብ ብዛት ነው፤ የገዥ ውድቀት ግን በሕዝብ ማነስ ነው።


የም​ድር ጥቅም ለሁሉ ነው፥ የን​ጉ​ሥም ጥቅም በእ​ርሻ ነው።


ዐይን እጅን፥ “አል​ፈ​ል​ግ​ሽም” ልት​ላት አት​ች​ልም፤ ራስም፥ “እግ​ሮ​ችን አል​ፈ​ል​ጋ​ች​ሁም” ልት​ላ​ቸው አት​ች​ልም።


ከአ​ካ​ልም ክፍ​ሎች የተ​ናቁ ለሚ​መ​ስ​ሉን ክብ​ርን እን​ጨ​ም​ር​ላ​ቸ​ዋ​ለን፤ ለም​ና​ፍ​ር​ባ​ቸ​ውም የአ​ካል ክፍ​ሎች ክብር ይጨ​መ​ር​ላ​ቸ​ዋል።


በብ​ዙ​ዎች ጸሎት ጸጋን እና​ገኝ ዘንድ፥ ብዙ​ዎ​ችም በእኛ ፋንታ ያመ​ሰ​ግኑ ዘንድ እና​ንተ በጸ​ሎ​ታ​ችሁ ርዱን።