La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 8:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሜቅ​ሎ​ትም ሳም​አን ወለደ፤ እነ​ርሱ ደግሞ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ፊት ለፊት ተቀ​መጡ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሳምአን አባት ሚቅሎት ነበሩ። እነርሱም ደግሞ ከሥጋ ዘመዶቻቸው ጋራ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ ይኖሩ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሳምአን የወለደው ሚቅሎት ነበሩ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ተቀመጡ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የሺምዓ አባት ሚቅሎት ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ የእነርሱም ዘሮች በሌሎቹ የጐሣቸው ቤተሰቦች አቅራቢያ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሚቅሎት ሳምአን ወለደ፤ እነርሱ ደግሞ ከወንድሞቻቸው ጋር በኢየሩሳሌም በወንድሞቻቸው ፊት ለፊት ተቀመጡ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 8:32
4 Referencias Cruzadas  

እነ​ዚህ በት​ው​ል​ዶ​ቻ​ቸው አለ​ቆች ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ፤ እነ​ዚህ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ተቀ​መጡ።


ጌዶ​ርና፥ ወን​ድሙ ዛኪር ሜቅ​ሎት፤


ኔር ቂስን ወለደ፤ ቂስም ሳኦ​ልን ወለደ፤ ሳኦ​ልም ዮና​ታ​ንን፥ ሜል​ኪ​ሳን፥ አሚ​ና​ዳ​ብን፥ አስ​በ​ኣ​ልን ወለደ።


ሜቅ​ሎ​ትም ሳም​አን ወለደ፤ እነ​ር​ሱም ደግሞ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ጋር በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው መካ​ከል ይቀ​መጡ ነበር።