ኤሊዔናይ፥ ጼልታይ፥ ኤሊኤል፤
ኤሊዔናይ፣ ጺልታይ፣ ኤሊኤል፣
ኤሊዔናይ፥ ጺልታይ፥ ኤሊኤል፥
ዳዊትም ወደ ሴቄላቅ ሲሄድ ከምናሴ ወገን የምናሴ ሻለቆች የነበሩ ዓድና፥ ዮዛባት፥ ይዲኤል፥ ሚካኤል፥ ዮዛባት፥ ኤሊሁና ጼልታይ ወደ እርሱ ከዱ።
የኤልፍዓል ልጆች ያቂም፥ ዝክሪ፥ ዘብዲ፥
ዓዳያ፥ ብራያ፥ ሲምራት፥ የሰሜኤ ልጆች፤