ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።
ሔቤርም ያፍሌጥን፣ ሳሜርን፣ ኮታምንና እኅታቸውን ሶላን ወለደ።
ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።
ሔቤር ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ያፍሌጥ፥ ሾሜርና ሖታም ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤ እንዲሁም ሹዓ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሴት ልጅ ወለደ።
የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤርና፥ የቤርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ናቸው።
የያፍሌጥም ልጆች፤ ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሴት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ።