1 ዜና መዋዕል 7:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤርና፥ የቤርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የበሪዓ ወንዶች ልጆች፤ ሔቤርና የቢርዛዊት አባት መልኪኤል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በሪዓም ሔቤርና ማልኪኤል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ማልኪኤል፥ ቢርዛዊ ተብሎ የሚጠራ ልጅ ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የበሪዓም ልጆች ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል። Ver Capítulo |