የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤርና፥ የቤርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ናቸው።
የበሪዓ ወንዶች ልጆች፤ ሔቤርና የቢርዛዊት አባት መልኪኤል።
የበሪዓም ልጆች፤ ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል ነበሩ።
በሪዓም ሔቤርና ማልኪኤል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ማልኪኤል፥ ቢርዛዊ ተብሎ የሚጠራ ልጅ ወለደ።
የበሪዓም ልጆች ሔቤር፥ የቢርዛዊት አባት የነበረው መልኪኤል።
የአሴርም ልጆች፤ ኢያምን፥ ኢያሱ፥ኢዩል፥ በሪዓ፥ እኅታቸው ሳራ፤ የበሪዓ ልጆችም፤ ኮቦር፥ መልኪኤል።
የአሴር ልጆች፤ ኢያምና፥ የሱዋ፥ የሱዊ፥ በሬዓ፥ እኅታቸውም ሤራሕ ነበሩ።
ሔቤርም ያፍሌጥን፥ ሳሜርን፥ ኮታምን፥ እኅታቸውንም ሶላን ወለደ።