ራሞትና መሰማሪያዋ፥ ዓኔምና መሰማሪያዋ፤
ራሞትንና ዓኔምናን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤
ራሞትና መሰማሪያዋ፥ ዓኔምና መሰማሪያዋ፤
ራሞትና ዓኔም።
ራሞትና መሰማርያዋ፥ ዓኔምና መሰማርያዋ፤
ከይሳኮርም ነገድ ቃዴስና መሰማሪያዋ፥ ዳብራትና መሰማሪያዋ፤
ከአሴርም ነገድ መዓሳልና መሰማሪያዋ፥ ዓብዶንና መሰማሪያዋ፤
ከጋድም ነገድ በገለዓድ ያለችው ሬማትና መሰማሪያዋ፥ መሃናይምና መሰማሪያዋ፤