ኦዚም ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያም መራዮትን ወለደ፤
ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤
ኦዚም ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያም መራዮትን ወለደ፤
ዑዚ ዘራሕያን ወለደ፤ ዘራሕያ መራዮትን ወለደ፤
ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤
አቢሱም ቡቂን ወለደ፤ ቡቂም ኦዚን ወለደ፤
መራዮትም አማርያን ወለደ፤ አማርያም አኪጦብን ወለደ፤