La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በግ​ራ​ቸ​ውም በኩል የሚ​ቆሙ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው የሜ​ራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቄሳ ልጅ፥ የአ​ብዲ ልጅ፥ የማ​ሎክ ልጅ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በስተ ግራቸው በኩል ዐብረዋቸው ያሉት የሜራሪ ልጆች፤ የቂሳ ልጅ ኤታን፣ የአብዲ ልጅ፣ የማሎክ ልጅ፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በግራው በኩል የቆመው የሦስተኛው የመዘምራን ቡድን መሪ የመራሪ ልጅ ኤታን ነበር፤ የእርሱም የቤተሰብ የትውልድ ሐረግ ከዚህ በታች በተመለከተው አኳኋን እስከ ሌዊ ይደርሳል፦ ኤታን፥ ቂሺ፥ ዐብዲ፥ ማሉክ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በግራቸውም በኩል ወንድሞቻቸው የሜራሪ ልጆች ነበሩ፤ ኤታን የቂሳ ልጅ፥ የአብዲ ልጅ፥ የማሎክ ልጅ፥

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:44
7 Referencias Cruzadas  

ሌዋ​ው​ያ​ኑም የኢ​ዩ​ኤ​ልን ልጅ ኤማ​ንን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቹም የበ​ራ​ክ​ያን ልጅ አሳ​ፍን፥ ከወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ከሜ​ራሪ ልጆች የቂ​ሳ​ንን ልጅ ኢታ​ንን፥


ዳዊ​ትና የሠ​ራ​ዊቱ አለ​ቆ​ችም ከአ​ሳ​ፍና ከኤ​ማን ከኤ​ዶ​ት​ምም ልጆች በመ​ሰ​ን​ቆና በበ​ገና፥ በጸ​ና​ጽ​ልም የሚ​ዘ​ምሩ ሰዎ​ችን ለማ​ገ​ል​ገል ለዩ፤ በየ​አ​ገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸ​ውም ሥራ የሚ​ሠሩ ሰዎች ቍጥር ይህ ነበረ።


ከኤ​ዶ​ትም የኤ​ዶ​ትም ልጆች፤ ጎዶ​ል​ያስ፥ ሱሪ፥ የሻያ፥ ሰሜኢ፥ ሐሸ​ብያ፥ መታ​ትያ፥ እነ​ዚህ ስድ​ስቱ ከአ​ባ​ታ​ቸው ከኤ​ዶ​ትም ጋር በበ​ገና እየ​ዘ​መሩ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግኑ ነበር።


እነ​ዚህ ሁሉ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት በጸ​ና​ጽ​ልና በበ​ገና፥ በመ​ሰ​ን​ቆም ከአ​ባ​ታ​ቸው ጋራ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ለማ​ገ​ል​ገል ወደ ንጉሡ ቀር​በው ያመ​ሰ​ግኑ ነበር። አሳ​ፍም ኤዶ​ት​ምም ኤማ​ንም ያመ​ሰ​ግኑ ነበር።


የኢ​ያ​ኤት ልጅ፥ የጌ​ድ​ሶን ልጅ፥ የሌዊ ልጅ ነው።


የአ​ሳቢ ልጅ፥ የአ​ሜ​ስ​ያስ ልጅ፥ የኬ​ል​ቅ​ያስ ልጅ፤


አቤቱ፥ አንተ ለልጅ ልጅ ሁሉ መጠ​ጊያ ሆን​ህ​ልን።