የኤትኒ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ የዓዳያ ልጅ፤
የኤትኒ ልጅ፣ የዛራ ልጅ፣ የዓዳያ ልጅ፣
የኤትኒ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ የዓዳያ ልጅ፥
ኤትኒ፥ ዜራሕ፥ ዐዳያ፥
የሚካኤል ልጅ፤ የበዓሣያ ልጅ፥ የመልክያ ልጅ፤
የኤታን ልጅ፥ የዛማ ልጅ፥ የሰሜኢ ልጅ፤
ስለዚህም የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ፈጽሞ ስለ ተከተለ ኬብሮን እስከ ዛሬ ለቄኔዛዊው ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ርስት ሆነች።