የሔላም ልጆች ሴሬት፥ ይጽሐርና ኢትናን ናቸው።
የሔላ ወንዶች ልጆች፤ ዴሬት፣ ይጽሐር፣ ኤትናን ናቸው።
የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው።
እንዲሁም ሔላ ከተባለችው ሚስቱ ጼሬት፥ ይጽሐርና፥ ኤትናንና ቆጽ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ።
ነዓራም አሑዛምን፥ ኦፌርን፥ ቴማንንና አስትራን ወለደችለት። እነዚህ የነዓራ ልጆች ናቸው።
ቆስ፥ ኢኖብን፥ ሲባባን፥ የሃሩምንም ልጅ የሬካብን ወንድም ወገኖች ወለደ።