La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በቤ​ት​ማ​ር​ካ​ቦት፥ በሐ​ጸ​ር​ሱ​ሲም፥ በቤ​ት​ቢሪ፥ በሰ​ዓ​ራ​ይም ይቀ​መጡ ነበር። እስከ ዳዊ​ትም መን​ግ​ሥት ድረስ ከተ​ሞ​ቻ​ቸው እነ​ዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቤትማርካቦት፣ ሐጸርሱሲም፣ ቤት ቢሪ፣ ሽዓራይም፤ እስከ ዳዊት ዘመነ መንግሥት ድረስ የኖሩት በእነዚህ ከተሞች ነው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በቤት-ማርካቦት፥ በሐጸር-ሱሲም፥ በቤት-ቢሪ፥ በሸዓራይም ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ቤትማርካቦት፥ ሖጻር ሱሲም፥ ቤትቢሪና ሻዕራይም፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በቤትማርካቦት፥ በሐጸርሱሲም፥ በቤትቢሪ፥ በሸዓራይም ይቀመጡ ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:31
3 Referencias Cruzadas  

በቤ​ቱ​ኤል፥ በሔ​ርማ፥ በሤ​ቄ​ላቅ፤


መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም ኤጣም፥ ዓይን፥ ሬሞን፥ ቶኪን፥ ዓሻን፥ አም​ስቱ ከተ​ሞች፤