La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ዚ​ህም የኤ​ጣም ልጆች ናቸው፤ ኢይ​ዝ​ራ​ኤል፥ ይሰማ፥ ኤጋ​ቢስ፥ እኅ​ታ​ቸ​ውም ኤሴ​ል​ፎን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የኤጣም ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ኢይዝራኤል፣ ይሽማ፣ ይደባሽ። እኅታቸው ሃጽሌልፎኒ ትባላለች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነዚህም የኤጣም አባት ልጆች ናቸው፤ ኢይዝራኤል፥ ይሽማ፥ ይድባሽ፥ እኅታቸውም ሃጽሌልፎኒ ትበባል ነበር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሑር የካሌብና የኤፍራታ በኲር ልጅ ነው፤ ከእርሱ ልጆች መካከል በቤተልሔም የሰፈሩ አሉ፤ ሌሎቹም የሑር ልጆች ጰኑኤልና ዔዜር ናቸው፤ የኤታም ወንዶች ልጆች ኤይዝርኤል፥ ኢሻማ፥ ኤድባሽ፥ ጌዶርን የመሠረተው ፋኑኤልና ሑሻን የመሠረተው ኤጼር ሲሆኑ ሐጽሌልጶኒ የምትባል እኅት ነበረቻቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነዚህም የኤጣም አባት ልጆች ናቸው፤ ኢይዝራኤል፥ ይሽማ፥ ይድባሽ፥ እኅታቸውም ሃጽሌልፎኒ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:3
5 Referencias Cruzadas  

የሱ​ባ​ልም ልጅ ራያ ኢኤ​ትን ወለደ፤ ኢኤ​ትም አሑ​ማ​ይ​ንና ላሃ​ድን ወለደ። እነ​ዚህ የሰ​ራ​አ​ው​ያን ትው​ል​ዶች ናቸው።


የጌ​ዶ​ርም አባት ፋኑ​ኤል፥ የአ​ሶን አባት አዜር፤ እነ​ዚህ የቤተ ልሔም አባት የኤ​ፍ​ራታ የበ​ኵሩ የሆር ልጆች ናቸው።


በይ​ሁ​ዳና በብ​ን​ያም ያሉ​ት​ንም የተ​መ​ሸ​ጉ​ትን ከተ​ሞች፥ ቤተ ልሔ​ምን፥ ኤጣ​ምን፥ ቴቁ​ሔን፤


ኢያ​ሬ​ዬል፥ ኢያ​ሪ​ቅም፥ ዘቃ​ይ​ንም፤


ከይ​ሁ​ዳም ሰዎች ሦስት ሺህ የሚ​ያ​ህሉ በኢ​ጣም ዓለት ወዳ​ለው ዋሻ ወር​ደው ሶም​ሶ​ንን፥ “ገዢ​ዎ​ቻ​ችን ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን እን​ደ​ሆኑ አታ​ው​ቅ​ምን? ያደ​ረ​ግ​ህ​ብን ይህ ምን​ድን ነው?” አሉት። ሶም​ሶ​ንም፥ “እን​ዳ​ደ​ረ​ጉ​ባ​ችሁ እን​ዲሁ አደ​ረ​ግ​ሁ​ባ​ቸው” አላ​ቸው።