La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኢዮ​አ​ቄም፥ የካ​ዚባ ሰዎች፥ ኢዮ​አስ፥ በሞ​ዓብ አድሮ ስማ​ቸ​ውን፥ አብ​ዶ​ራ​ንና ተቂ​ኤም ብሎ የመ​ለሰ ሣራፍ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዮቂም፣ የኮዜባ ሰዎች፣ ኢዮአስ፣ ሞዓብን የገዛ ሣራፍና ያሹቢሌሔም። ታሪካቸውም ጥንታዊነት ያለው ነው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ዮቂም፥ የኮዜባ ሰዎች፥ ኢዮአስ፥ ሞዓብን የገዛ ሣራፍ፥ ያሹቢሌሔም ነበሩ። ይህ መዝገብ ጥንታዊ ነው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዮቂምና በኮዜባ ከተማ ነዋሪዎች የሆኑ ሞአባውያን ሴቶችን አግብተው በቤተልሔም ሰፍረው የነበሩት ኢዮአስና ሳራፍ ናቸው፤ (ይህ የቤተሰብ መዝገብ ጥንታዊ ነው፤)

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ዮቂም፥ የኮዜባ ሰዎች፥ ኢዮአስ፥ ሞዓብን የገዛ ሣራፍ፥ ያሹቢሌሔም ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:22
2 Referencias Cruzadas  

የይ​ሁ​ዳም ልጅ የሴ​ሎም ልጆች የሌካ አባት ዔር፥ የመ​ሪሳ አባት ለዓዳ፥ ከአ​ስ​ቤዓ ቤት የሚ​ሆኑ ጥሩ በፍታ የሚ​ሠሩ ወገ​ኖች፥


እነ​ዚህ በነ​ጣ​ዔ​ምና በጋ​ዲራ ከን​ጉሡ ጋር የሚ​ቀ​መጡ ሸክላ ሠራ​ተ​ኞች ነበሩ። እነ​ር​ሱም በመ​ን​ግ​ሥቱ ጸን​ተው በዚያ ይኖሩ ነበር።