La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 4:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ኤስ​ቶ​ንም ቤቶ​ራ​ፋ​ንና ፋሲ​ሓን፥ የቄ​ኔ​ዛ​ዊው የኤ​ሴ​ሎ​ምን ወን​ድም የነ​ዓስ ከተማ አባት ታሒ​ናን ወለደ፤ እነ​ዚህ የራፋ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ኤሽቶን ቤትራፋንና ፋሴሐን፣ የዒርናሐሽን ከተሞች የቈረቈረውን ተሒናን ወለደ። እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኤሽቶንም ቤትራ-ፋንና ፋሴሐን የዒርናሐሽንም አባት ተሒናን ወለደ፤ እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ኤሽቶንም ቤትራፋ፥ ፋሴሐና ተሒና ተብለው የሚጠሩትን ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ ተሒናም ናሐሽ ተብላ የምትጠራውን ከተማ ቈረቈረ፤ የእነዚህም ዘሮች ሬካ ተብላ በምትጠራ አገር ይኖሩ ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ኤሽቶንም ቤትራፋንና ፋሴሐን የዒርናሐሽንም አባት ተሒናን ወለደ፤ እነዚህ የሬካ ሰዎች ናቸው።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 4:12
2 Referencias Cruzadas  

የሱ​ሃም ወን​ድም ካሌብ የኤ​ስ​ቶ​ንን አባት ማኪ​ርን ወለደ።


የቄ​ኔ​ዝም ልጆች ጎቶ​ን​ያ​ልና ሠራ​ኢያ ነበሩ። የጎ​ቶ​ን​ያ​ልም ልጅ አታት ነበረ።