La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 27:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በዘ​ጠ​ነ​ኛው ወር ዘጠ​ነ​ኛው አለቃ ከብ​ን​ያ​ማ​ው​ያን የነ​በ​ረው ዓና​ቶ​ታ​ዊው አቢ​ዔ​ዜር ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዘጠነኛው ወር፣ ዘጠነኛው የበላይ አዛዥ ከብንያም ወገን የሆነው ዓናቶታዊው አቢዔዜር ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለዘጠነኛው ወር የዘጠነኛው አለቃ ከብንያማውያን የነበረው ዓናቶናዊው አቢዔዘር ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለዘጠነኛው ወር የዘጠነኛው አለቃ ከብንያማውያን የነበረው ዓናቶናዊው አቢዔዘር ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 27:12
4 Referencias Cruzadas  

ከአ​ስ​ቲጡ ልጆች ወገን የሚ​ሆን አና​ቶ​ታ​ዊው አብ​ዔ​ዜር፥


የቴ​ቁሔ ሰው የአ​ቂስ ልጅ ኦራ፥ ዓና​ቶ​ታ​ዊው አቤ​ዔ​ዜር፤


በስ​ም​ን​ተ​ኛው ወር ስም​ን​ተ​ኛው አለቃ ከዛ​ራ​ው​ያን የነ​በ​ረው ኩሳ​ታ​ዊው ሲቦ​ካይ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።


በዐ​ሥ​ረ​ኛው ወር ዐሥ​ረ​ኛው አለቃ ከዛ​ራ​ው​ያን የነ​በ​ረው ነጦ​ፋ​ዊው መዐ​ርኢ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።