La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 26:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሙሴ ልጅ የጌ​ር​ሳም ልጅ ሱባ​ኤል በቤተ መዛ​ግ​ብት ላይ ተሾሞ ነበር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የሙሴ ልጅ የጌርሳም ዘር የሆነው ሱባኤል የግምጃ ቤቱ የበላይ ኀላፊ ነበረ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሙሴ ልጅ የጌርሳም ልጅ ሱባኤል በቤተ መዛግብት ላይ ተሹሞ ነበር።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የሙሴ ልጅ የጌርሾም ጐሣ የሆነው ሸቡኤል ለቤተ መቅደሱ ግምጃ ቤት ኀላፊዎች ለሆኑት የበላይ ባለሥልጣን ነበር፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የሙሴ ልጅ የጌርሳም ልጅ ሱባኤል በቤተ መዛግብት ላይ ተሹሞ ነበር።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 26:24
6 Referencias Cruzadas  

የአ​ል​ዓ​ዛ​ርም ልጆች አለቃ ረዓ​ብያ ነበረ፤ አል​ዓ​ዛ​ርም ሌሎች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ የረ​ዓ​ብያ ልጆች እጅግ ብዙ ነበሩ።


ከቀ​ሩ​ትም የሌዊ ልጆች፤ ከእ​ን​በ​ረም ልጆች ስባ​ሄል፤ ከስ​ባ​ሄል ልጆች ኢያ​ዳ​እያ፤


ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው ሌዋ​ው​ያ​ንም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት በሚ​ሆኑ ቤተ መዛ​ግ​ብ​ትና በን​ዋየ ቅድ​ሳቱ ቤተ መዛ​ግ​ብት ላይ ተሹ​መው ነበር።


ከእ​ን​በ​ረ​ማ​ው​ያን፥ ከይ​ስ​ዓ​ራ​ው​ያን፥ ከኬ​ብ​ሮ​ና​ው​ያን፥ ከዑ​ዝ​ኤ​ላ​ው​ያን፤


ወን​ድ​ሞ​ቹም፤ ከአ​ል​ዓ​ዛር ልጁ ረዓ​ብያ፥ ልጁም የሳያ፥ ልጁም ኢዮ​ራም፥ ልጁም ዝክሪ፥ ልጁም ሰሎ​ሚት ነበሩ።