ሃያ ሦስተኛው ለደላኢያ፥ ሃያ አራተኛው ለሙዓዚ።
ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፣ ሃያ አራተኛ ለመዓዝያ ወጣ።
ሀያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሀያ አራተኛው ለመዓዝያ ዕጣ ወጣ።
ሃያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሃያ አራተኛው ለመዓዝያ።
ሃያ አንደኛው ለአኬኖ፥ ሃያ ሁለተኛው ለጋሙሄል፥
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዳዘዘ፥ በአባታቸው በአሮን እጅ እንደ ተሰጣቸው ሥርዐት ወደ እግዚአብሔር ቤት ይገቡ ዘንድ እንደ እየአገልግሎታቸው ቍጥራቸው ይህ ነበረ።
ሳሎም፥ ዓሞቅ፥ ሔልቅያስ፥ ኢዳዕያ፤ እነዚህ በኢያሱ ዘመን የካህናቱና የወንድሞቻቸው አለቆች ነበሩ።