ዐሥራ አንደኛው ለኤልያሴብ፥ ዐሥራ ሁለተኛው ለኤልያቄም፥
ዐሥራ አንደኛው ለኤሊያሴብ፣ ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂም፣
ዐሥራ አንደኛው ለኤልያሴብ፥ ዐሥራ ሁለተኛው ለያቂን፥
ዘጠነኛው ለኢያሱ፥ ዐሥረኛው ለሴኬንያ፥
ዐሥራ ሦስተኛው ለኦፋዕ፥ ዐሥራ አራተኛው ለኤሳባእ፥
ኢያሱም ዮአቂምን ወለደ፤ ዮአቂምም ኤሊያሴብን ወለደ፤ ኤሊያሴብም ዮሐዳን ወለደ፤