La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 2:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለኢ​ያ​ሬ​ም​ሄ​ልም አጥራ የተ​ባ​ለች ሌላ ሚስት ነበ​ረ​ችው፤ እር​ስ​ዋም የአ​ናም እናት ነበ​ረች።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናም እናት ነበረች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለይረሕምኤል ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርሷም የኦናም እናት ነበረች።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ራም ሦስት ወንድ ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ማዓጽ፥ ያሚንና ዔቄር ተብለው የሚጠሩ ናቸው፤ ይራሕመኤል፥ ዐታራ ተብላ የምትጠራ አንዲት ሌላ ሴት አግብቶ ኦናም ተብሎ የሚጠራ ወንድ ልጅ ወለደ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ለይረሕምኤልም ዓጣራ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፤ እርስዋም የኦናም እናት ነበረች።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 2:26
2 Referencias Cruzadas  

የኤ​ስ​ሮ​ምም የበ​ኵር ልጁ የኢ​ያ​ሬ​ም​ሄል ልጆች በኵሩ ራም፥ በአ​ናን፥ አራን፥ አሶም፥ አኪያ ነበሩ።


የኢ​ያ​ሬ​ም​ሄል የበ​ኵሩ የራም ልጆች ማኦስ፥ ኢያ​ቢን ዔቄር ነበሩ።