ኤሊኤል፥ ዖቤድ፥ ምሶባዊው ኢያስኤል።
ኤሊኤል፣ ዖቤድና ምጾባዊው የዕሢኤል።
ኤሊኤል፥ ዖቤድ፥ ምጾባዊው የዕሢኤል ነበሩ።
ኤሊኤል፥ ዖቤድ፥ ምጾባዊው የዕሢኤል።
መዓዊው ኤሊኤል፤ ኢያርባኢ፥ ልጁ ዮሳኢ፥ ኤልነዓምና ሞዓባዊው ይትማ፤
በሴቅላቅም ከቂስ ልጅ ከሳኦል በተሸሸገ ጊዜ ወደ ዳዊት የመጡ እነዚህ ናቸው፤ በጦርነትም ባገዙት ኀያላን መካከል ነበሩ።