የገዓዝ ወንዝ ሰው ኡሪ፥ ገራባታዊው አብኤል፥
የገዓስ ሸለቆዎች ሰው የሆነው ኡሪ፣ ዐረባዊው አቢኤል፣
የገዓስ ወንዝ ሰው ኡሪ፥ ዓረባዊው አቢኤል፥
ከብንያም ወገን ከጊብዓ የሪባይ ልጅ ኢታይ፥ ፈርኖታዊው ባንያስ፤
ባሮማዊው ዓዝሞት፥ ሰዓልቦናዊው ኤሊያሕባ፤