La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 1:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አዳ​ድም ሞተ፤ የኤ​ዶ​ም​ያ​ስም አለ​ቆች እነ​ዚህ ነበሩ፤ ቴም​ናዕ አለቃ፥ ጎለም አለቃ፥ የቴት አለቃ፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሃዳድም ሞተ። ዋና ዋናዎቹ የኤዶም ሕዝብ አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሃዳድም ሞተ የኤዶምም አለቆች ቲምናዕ፥ ዐልዋ፥ ዬቴት

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ አለቃ ቲምናዕ፥ አለቃ ዓልዋ፥ አለቃ የቴት፥

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 1:51
4 Referencias Cruzadas  

የዔ​ሳው ልጆች መሳ​ፍ​ንት እነ​ዚህ ናቸው፤ የዔ​ሳው የበ​ኵር ልጅ የኤ​ል​ፋዝ ልጆች፤ ቴማን መስ​ፍን፥ ኦሜር መስ​ፍን፥ ሳፍር መስ​ፍን፥ ቄኔዝ መስ​ፍን፥


የዔ​ሳ​ውም የመ​ሳ​ፍ​ንቱ ስም በየ​ነ​ገ​ዳ​ቸው፥ በየ​ስ​ፍ​ራ​ቸው፥ በያ​ገ​ራ​ቸ​ውና በየ​ሕ​ዝ​ባ​ቸው ይህ ነው፤ ትም​ናዕ መስ​ፍን፥ ዓልዋ መስ​ፍን፥ ኤቴት መስ​ፍን፥


የአ​ክ​ቦር ልጅ በኣ​ል​ሐ​ና​ንም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፋንታ የባ​ራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ፌጎር ነበረ፤ ሚስ​ቱም የሚ​ዛ​ሃብ ልጅ የመ​ጥ​ሬድ ልጅ መሄ​ጣ​ብ​ኤል ነበ​ረች።


አህ​ሊ​ባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፌኖን አለቃ፥