ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የአክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።
ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ።
ሳኡልም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።
ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ የነበረው በዓልሐናን ነገሠ።
ሳኡልም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ።
ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የዓክቦር ልጅ በአልሐናን ነገሠ።
ስማዓም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ በወንዙ አጠገብ ያለችው የረኆቦት ሰው ሳኦል ነገሠ።
የአክቦር ልጅ በኣልሐናንም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የባራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ፌጎር ነበረ፤ ሚስቱም የሚዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ መሄጣብኤል ነበረች።