ሚስማዕ፥ ይዱማ፥ ማሴ፥ ኬዲድ፥ ቴማን፤
ማስማዕ፣ ዱማ፣ ማሣ፣ ኩዳን፣ ቴማን፣
ሚሽማዕ፥ ዱማ፥ ማሣ፥ ኩዳን፥ ቴማን፥
ማስማዕ፥ ዱማ፥ ማሣ፥ ሐዳድ፥ ቴማን፥
የይስማኤል የበኵር ልጁ ናቡአት፥ ቄዳር፥ ነብዳኤል፥ መብሳን፥
ማሴሜ፥ ዱማ፥ ማሤን፥ ኩዳን፥ ቴማን፥ ኤያጤር፥ ናፌስ፥ ቄድን።
ትውልዳቸውም እንደዚህ ነው። የይስማኤል በኵር ልጅ ናቢዎት፤ ቄዳር፥ ቢዲሄል፥ ሙባሳን፥
የጡር፥ ናፌስ፥ ቂዳማ፤ እነዚህ የይስማኤል ልጆች ናቸው።
ስለ ኤዶምያስ የተነገረ ነገር። አንዱ ከሴይር፥ “ጕበኛ ሆይ፥ ሌሊቱ ምን ያህል ነው? ጕበኛ ሆይ፥ ሌሊቱ ምን ያህል ነው?” ብሎ ጠራኝ።
በቴማን የምትኖሩ ሆይ፥ ወደ ተጠሙት ሰዎች ውኃ አምጡ፤