የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ሰባት ሺሕ አራት መቶ ነው።
ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
የእርሱም ክፍል ሰው ብዛት ኀምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበር።
የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ሰባት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።
ከዛብሎን ነገድ የተቈጠሩትም ዐምሳ ሰባት ሺሕ አራት መቶ ነበሩ።
ከዚያም የዛብሎን ነገድ ይቀጥላል፤ የዛብሎን ሕዝብ አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ሲሆን፣
በየሰራዊታቸው ሆነው ከአይሁድ ምድብ የተመዘገቡ አንድ መቶ ሰማንያ ስድስት ሺሕ አራት መቶ ናቸው፤ እነዚህ አስቀድመው ይወጣሉ።